የቁንዶ በርበሬ የጤና ጥቅሞች
ቁንዶ በርበሬ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚመረት ሲሆን ከቅመማቅመም ተክሎች አንዱ ነው፡፡ ምግብን በማጣፈጥ ከሚታወቁ ቅመማቅመሞች አንዱ የሆነው ቁንዶ በርበሬ የተለያዩ የጤና ጥቅሞችም አሉት፡፡
ቅመሙ ማግኒዚየም፣ ፖታሲየም፣ ሶድየም እና ፎስፎረስ እንዲሁም ቫይታምንን ጨምሮ የተለያዩ ንጥረ ቅመሞችን የያዘ በመሆኑ በየዕለቱ በምግብ ውስጥ በመጠኑ ጨምሮ መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ይነግሩናል፡፡
ከጥቅሞቹ መካከልም-
በደም ውስጥ የሚገኘውን የግልኮስ መጠን ለመቆጣጠር ይረዳል
ካንሰርን ይከላከላል
ለምግብ መፈጨት አስተዋጽኦ አለው
የምግብ ፍላጎት እንዲጨምር ይረዳል
ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮችን ለማስወገድ ይጠቅማል
ክብደት ለማስተካከል ይጠቅማል
የጥርስ እና የድድ ህመም ያስታግሳል
የአዕምሮ ጤናን ይጠብቃል
የመገጣጠሚያ ህመምን ያስታግሳል
የቆዳ ጤንነትን ይጠብቃል
ምንጭ፡- ሜዲካል ቱደይ (