🍁🍁🍀🍀✨🍁🍁🍀🍀✨🍁🍁🍀🍀✨
ጊዮርጊስ ሆይ፤ ለክብርት ክንድህና ተባባሪዋ ለሆነችው መዳፍህም ሰላም እላለሁ። እንዲሁም ለጣቶችህና እንደ ዕንቍ ፊርጥ ለሚያበሩ የእጆችህም አጽፋር ሰላም እላለሁ።
ተአምር ሠሪው ሰማዕት ሆይ፤ የሰማዕታትና የጭፍሮቻቸው ሁሉ አለቃ ነህና አቤቱ በጥበብህ ከባሕረ ኅዘን አሻግረን በባሕር ላይ መሄድ ያልለመደ የባሕርን ጠባይ ሊያውቅ አይችልምና።
#መልከአ ጊዮርጊስ
@sebhwo_leamlakne