Posts filter


ኖህ ውሃውን መቅለሉን ለማረጋገጥ በመጀመሪያ መስኮቱን ከፍቶ የላከው ምንን ነው?
Poll
  •   ንስርን
  •   እርግብን
  •   ቁራን
  •   ወፍን
144 votes


❗️❗️
[ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣
አቡነአሮን፣ አቡነ ዮሐኒ፣ አቡነ አሞኒ፣ አቡነ መልአክ ክርስቶስሐንስ]
አክብረን እና አስበን እንውላለን።

(#ዕለት:- ረቡዕ
      #ቀን:- የካቲት ፭ ፳፻፲፯ ዓ.ም)

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁


እንኳን #ከሰባ_ሁለቱ_አርድእት አንዱ ለሆነው በአይሁድ እጅ በድንጋይ ተወግሮ ሰማዕትነት ለተቀበለው #ለሐዋርያው_ለከበረ_ቅዱስ_አጋቦስ ለዕረፍቱ በዓልና በምግባር ፍጹም ለሆነ ተጋድሎውም ለበዛ ለታላቁ አባት #ለአባ_ዘካርያስ_ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን፡፡ በተጨማሪ በዚች ቀን ከምትታሰበው፦ ስለ #ኢየሱስ_ክርስቶስ አምላክነትና #ስለሐዋርያው_ቅዱስ_አጋቦስ እውነተኛነት መስክራ #በሰማዕትነት_ከዐረፈችው_ሴት ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።


@sebhwo_leamlakne

🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁


ጾመ ነነዌ

ጾመ ነነዌ በስብከተ ዮናስ የተጾመ ጾም ነው። ዮና. ፫፥፩። ሰዎችም ጉዳዩም አልፏል ብለው ለምን አልተውትም ቢሉ፥ ሐዋርያት የቀኖና ጾም ነውና ይጾም፤ ሰዎቹም የተነሳሕያን ምሳሌዎች ስለሆኑ ንስሓ ለሚገቡ ሰዎች አብነት ይሆናሉ ብለው እንዲጾም አዝዘዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በትምህርተ ክርስቶስ ውስጥ ነነዌ የመጨረሻው የፍርድ ቀን ምስክር ናትና በሐዲስ ኪዳን ላሉ ሰዎች እነሱ በዮናስ ስብከት ንስሓ ገብተው ከዳኑ፥ እኛ ከዮናስ የሚበልጥ ነቢይ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶልን ንስሓ ገብተን ባንድን ፍዳ የሚጠብቀን አይደለምን? እያሉ ራሳቸውን እንዲገሥጹበት፤ በደጅ ያለ ምስክር እንዲሆንልን ነው - ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተብሎ በቀኖናችን የተቀመጠው። ማቴ. ፲፪፥፵፩። ታላቁን የጌታን ጾም ከመቀበላችን አስቀድመን መጾማችንም ስለዚህ ነው፡፡ የጾም ሰዓቱ ፱ ሰዓት ነው።

የነነዌ ከተማ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቃዊ ዳርቻ ከባግዳድ ከተማ ሰሜን ምዕራብ ፫፻፶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በናምሩድ የተቆረቆረች ታላቅ ከተማ ነበረች፡፡ ዘፍ. ፲፥፲፩-፲፪። ከተማዋ ፲፪ ኪሎ ሜትር የሚረዝም ቅጥር ነበራት። የሦስት ቀን መንገድ ያህል ሰፊ ከተማ ነበረች፡፡ ዮና ፫፥፫። ሕዝቧ ጣዖት ያመልኩ ነበር።  ነቢዩ ሶፎንያስ ነነዌ ጠፍታ ባድማ፣ እንደ በረሃም ደረቅ እንደምትሆን የተናገረው ትንቢት ከ፫፻ ዓመታት በኋላ ተፈጽሟል። ሶፎ. ፪፥፲፫።

ምንጭ፡- (ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ፤ ጾምና ምጽዋት በቃኘው ወልዴ)

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@sebhwo_leamlakne
     #ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏

    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


አምላክሽ አምላኬ ይሆናል ያለችው ማናት?
Poll
  •   ርብቃ
  •   ይዲድያ
  •   ሩት
  •   ኑኃሚን
153 votes


በብሉይ ኪዳን ህግ በግ የሰረቀ ሰው በአንድ በግ ፈንታ ቅጣቱ ምን ነበር?
Poll
  •   4 በግ
  •   5 በግ
  •   2 በግ
  •   6 በግ
6 votes


#መሀረኒ_ድንግል

መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ
አዝ...............
ይጠሩሻል ካህናቱ
ንዒ ይሉሻል በሳታቱ
ለለመነሽ የማትቀሪ
በልቤ ውስጥ ፀንተሽ ኑሪ
የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ

መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ

ያዲስ ኪዳን ኪሩ የሆንሽ
ለምኚልን ካንዱ ልጅሽ
ርግብየ ሰናይትየ
ነይ ወደኔ ነይ ወልድየ
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ
..............................................
ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2×
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ
አዝ.........................
ባለም መኖር ሰልችቶኛል
መልካም መስራት አቅቶኛል
እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ
አዛኚቷ አትለይኝ
የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ

መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2×
ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ

እበላለው ብዬ ማርያም
እመካለው ባንቺ አላፍርም
ካንቺ ወዴት እሄዳለው
ስምሽን ልጥራው እፅናናለው
ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ

ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2×
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


የአባቶቼን ርስት አልሰጥም በማለቱ በአክአብ ሚስት በኤልዛቤል ትእዛዝ ሰጪነት በድንጋይ ተደብድቦ የተገደለው ሰው ማነው?
Poll
  •   ናቡቴ
  •   ወልዴአዴር
  •   ሴዴቅያስ
  •   ዮዳሄ


የመጀመረያውን የኢየሱስ ተዓምር የሚናገረው የወንጌል መጽሐፍ የቱ ነው?
Poll
  •   የማቴዎስ ወንጌል
  •   የማርቆስ ወንጌል
  •   የዮሐንስ ወንጌል
  •   የሉቃስ ወንጌል
2 votes


የሐዲስ ኪዳን ጥምቀት መስራቹ ማነው?
Poll
  •   ጌታ ኢየሱስ
  •   ቅዱስ ዮሐንስ
  •   መልከጼድቅ
  •   ፊልጶስ
77 votes


እሰይ ነጋ - ቅዱስ ኃያል፣ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገንልን።
በፍቅር ዋሉ ክርስቲያኖች!


ሰላምን እተውላችዃለኹ ፥ ሰላሜን እሰጣችዃለኹ ፤
እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችኹ አይታወክ፡አይፍራም።   (ዮሐ.፲፬፥፳፯)

መልካም ቀን! ውድ የተዋሕዶ ልጆች

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


መንፈስቅዱስ ለአብ ምኑ ነው?
Poll
  •   ማሰቢያ ልቡ
  •   ሕይወቱ (እስትንፋሱ)
  •   አባቱ
  •   ልጁ
  •   መልስ የለም
145 votes

3k 33 17 9 61

መንፈስ ቅዱስ የሚሠርፀው (የሚወጣው) ከማን ነው?
Poll
  •   ከአብ
  •   ከወልድ
  •   ከአብና ከወልድ
  •   መልስ የለም


ከእራት በኋላ  ያለው ጊዜ የምስጋና ጊዜ ነው፡፡ ምስጋናን የሚያቀርብ ደግሞ ንቁና የተረጋጋ ይሆናል፡፡ ከእራት በኋላ ወደ ጸሎት እንጂ ወደ መኝታ አንሂድ፡፡ ያለበለዚያ ግን በደመ ነፍስ ከሚመሩት አውሬዎች የበለጠ በደመ ነፍስ የምንመራ እንሆናለን፡፡

     
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ


እንዴት አደራቹ ውድ ኦርቶዶክሳውያን?
የልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሠላም ከሁላችንም ጋር ይሁን።

አጠገብህ ስለሌለው ሰው ድክመት በተናገርክ ቁጥር፤ ሰይጣን ይዘፍንበት ዘንድ ምላስህን በገና አድርገህ እንደሰጠህ ይቆጠራል።"
#ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ

መልካም ቀን ውድ የተዋሕዶ ልጆች🙏

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


በሃገራችን ኢትዮጲያ ለመጀመርያ ግዜ የተጠመቀ ማነው?ያጠመቀውስ ማነው?
Poll
  •   ባኮስ፣ፊልጶስ
  •   ፊልጶስ፣ባኮስ
  •   ሁሉም ክርስትያኖች
  •   ሐዋርያት፣ቅዱስ ዮሐንስ


🗓 ነገ ማለትም
#ዕለት:- ሐሙስ
      #ቀን:- ጥር ፳፱ ፳፻፲፯ ዓ.ም

በቅድስት ቤተክርስቲያናችን

ባዕለ ወልድ፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አቡነ መዝርዐተክርስቶስ፣ አባ አፍጼ፣ ዳግማዊ ቂርቆስ


አክብረን እና አስበን እንውላለን።

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊


ማኔ ቴቄል ፋሬስ ተብሎ የተጻፈበት ንጉሥ ማነው?
Poll
  •   ናቡከደነፆር
  •   ዳርዮስ
  •   ብልጣስር
  •   ዳንኤል
36 votes


ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው ያለው ማነው?
Poll
  •   ቅዱስ ጳውሎስ
  •   ንጉስ ዳዊት
  •   ኢየሱስ ክርስቶስ
  •   ቅዱስ ያዕቆብ
82 votes


አባታችን አብርሃም እና እናታችን ሣራ በስንት ዓመታቸው ነው ሥላሴን በድኳናቸው ተቀብለው ያስተናገዱት!?
Poll
  •   አብርሃም በ99 ዓመቱ፥ሣራ በ89 ዓመቷ
  •   አብርሃም በ100ዓመቱ፥ሣራ በ80ዓመቷ
  •   አብርሐም በ99 ዓመቱ፥ሣራ በ79ዓመቷ
  •   ሣራ በ89 ዓመቷ ፥አብርሃም በ79ዓመቱ።
46 votes

20 last posts shown.