ጣቱ ላይ ጉዳት ለሌለበት ጤነኛ ለሆነ ሰው አርቲፊሻል ጥፍር መቀጠል አይቻልም። [ፈታዋ ለጅነቲ ዳኢመህ ፡ 17/133]
የተፈጥሮ ጥፍርን በተመለከተ ራሱ የሸሪዐችን አስተምህሮት ሲያድግ መቁረጥ እንጂ ሆነ ብሎ ማሳደግ አይደለም። ጥፍሮችን ማስረዘም በእን Sሳት እና ሙስሊም ባልሆኑ አካላት መመሳሰል ነው። እንዲህ አይነት መመሳሰል ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው የተፈቀደ አይደለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor