አቢሲኒያ ባንክ ለኤቲኤም ተጠቃሚ ደንበኞቹ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
"የአቢሲንያ ባንክ ATM ሲጠቀሙ የሚስጥር ቁጥር አስቀድሞ እንደሚጠይቅ የሚታወቅ ሲሆን ፤ይህ አገልግሎት ተሻሽሎ የሚስጥር ቁጥር የሚጠይቀው ደንበኞች የብር መጠኑን ካስገቡ በኃላ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን" ሲል ነው ያሳሰበው።