🔹ቀደምት ሰለፎቻችን ስለ ዱንያ ምን አሉ?
👉 ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
📚 ለዱንያ ባለህ ሀሳብና ጭንቀት ልክ ለአኺራ ያለህ ሀሳብ ከውስጥህ ይወጣል፡፡
ለአኺራ ባለህ ጭንቀት ልክ ለዱንያ ያለህ ሀሳብ ከውስጥህ ይወጣል፡፡
📚 ሰዕድ ኢብኑ መስዑድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
አንድ ሰው ዱንያው ስትጨምርና አኺራው ስትቀንስ እሱም ይህን ሁኔታውን ወዶ የሚኖር መሆኑን ካየህ የዚህ ዓይነቱ ሰው የተታለለና ሳያውቅም በራሱ የሚጫወት መሆኑን እወቅ፡፡
https://t.me/YusufAsselafy