የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ማህበረሰቡ ጥራታቸው ያልተረጋገጠ የፀረ-ወባ መድሀኒትቶችን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰበ
ባለስልጣኑ በገበያ ላይ የሚገኙ አንዳንድ የፀረ-ወባ መድሀኒቶች ጥራታቸው ያልተረጋገጠና ለጤና ጎጂ በመሆናቸው ማህበረሰቡ ከመጠቀም አዲቆጠብ አሳስቧል፡፡
ደህንነትና ጥራታቸው በባለስልጣኑ ያልተረጋገጡ መድሀኒቶች ለጤና ጎጂና የከፋ ችግር የሚያስከትሉ በመሆናቸው ማንኛወም ማህበረስበ መድናቶችህን ከመወሰድ ተጠብቆ ጤናወን እንዲጠብቅ አሳስቧል፡፡
እንዚህን መሰል መድሀኒቶች ከመግዛት እንዲቆጠቡ እንዲሁም በቤት ውስጥ የሚገኝ ከሆነም ማህበረሰቡ በአፋጣኝ እንዲያሶግድ ባለስልጣኑ መመሪያ አስተላልፏል፡፡
@Sheger_press