ጅቡቲ አመነች‼️
ከትናንት በስተያ በአፋር ክልል የተፈፀመውን የድሮን ጥቃት አስመልክቶ የጅቡቲ መከላከያ ሚኒስትር መግለጫ ያወጣ ሲሆን የድሮን ጥቃቱን መፈፀሙን አምኖ 8 ሰው መግደሉን ገልጿል።
የድሮን ጥቃት የተፈፀመው በራሳችን ግዛት ውስጥ ነው ያለ ሲሆን አሸባሪዎችን ለመምታት ነው ብሏል። ለተጎጂዎች እገዛ እናደርጋለን ብሏል።
የጅቡቲ መንግሥት መከላከያ ሚኒስቴር ይሄን ማስተባበያ ቢሰጥም የድሮን ጥቃቱ የተፈፀመው በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በአፋር ክልል ኢልዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ሲሆን የድሮን ጥቃት የተፈፀመው ሁለት ጊዜ ነው።
በዚህ ጥቃት በቀብር ስነስርዓት ላይ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ አጠቃላይ 14 ሰዎች መሞታቸውን እንዲሁም ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የአፋር የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በዚህ ዙሪያ ላይ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
@sheger_press