ውሃ መጠጣት የአፍ መድረቅን ይከላከላል እንዲሁም መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመቆጣጠር ይረዳል። ይህም የሆነው ለመጥፎ የአፍ ጠረን ቀዳሚ መንስኤ የሆኑትን የምግብ ቅንጣቶችን እና ባክቴሪያዎችን ውሀ ለማጠብ ስለሚረዳ ነው።
ነገር ግን ከባድ የአፍ መድረቅ ካለብዎ ወይ ደግሞ አፍ እንዲደርቅ የሚያደርጉ መድኃኒቶችን ከወሰዱ፣ ሀኪሞን በማናገር ምራቅን የሚተኩ መድሃኒቶችህን መውሰድ ይኖርባችኋል።
@Smilesdentalcenter
ነገር ግን ከባድ የአፍ መድረቅ ካለብዎ ወይ ደግሞ አፍ እንዲደርቅ የሚያደርጉ መድኃኒቶችን ከወሰዱ፣ ሀኪሞን በማናገር ምራቅን የሚተኩ መድሃኒቶችህን መውሰድ ይኖርባችኋል።
@Smilesdentalcenter