🎖ስለ እንስሳት አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎች
✔️ካንጋሮ እስከሚሞት ድረስ የሰውነት እድገቱ መቼም አይቆምም
✔️እንደው ደፈር ብላችሁ አንድን አይጥ ይዛችሁ ሆዱን ብትኮረኩሩት ይስቃል ነገር ግን ድምፁን አሰሙትም
✔️ቀንድ አውጣ ለሶስት አመት ሳይነቃ ይተኛል
✔️በጣም ሹል እና የሚስማር ያህል ጥንካሬ ያላቸውን እሾሆችን መመገብ እሚችለው እንስሳ ግመል ነው
✔️ዝሆን መዝለል እማይችል ብቸኛው እንስሳ ነው
✔️ቀጭኔ ልክ እንደ ሰው ልጅ አንገቷ ጀርባ ላይ 7አጥንቶች አሏት ነገርግን መጠኑ እጅግ በጣም ትልቅ ነው
✔️ሰማያዊው አሳነባሪ ጥልቅ ውሀ ውስጥ ሲገባ ልቡ በቀን 8ጊዜ ብቻ ይመታል አንዳንዴም 2ጊዜ ብቻ ሊሆን ይችላል።
Subscribe our channel👇👇
http://youtube.com/@jesus_lights