South Africa Dursa ውስጥ ባለ ባህል መሰረት እንስቶች ከባሎቻቸው ጋር መመገብ አይፈቀድላቸውም ይልቁኑ ሲያቀርቡም ሆነ በልቶ እስኪጨርስ ድረስ ተንበርክከው ይጠብቁታል
አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየሰራች ባለቤቷ ከገባ ተንበርክካ መስራት ትጀምራለች ይሄ ሁሉ ለወንድ ልጅ ያላቸውን ክብር ለማሳየት ነው
😁
አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየሰራች ባለቤቷ ከገባ ተንበርክካ መስራት ትጀምራለች ይሄ ሁሉ ለወንድ ልጅ ያላቸውን ክብር ለማሳየት ነው
😁