ወሀቢያ ስለተክፊር የማውራት ሞራል የለውም
————-
✍️ ከነርሱ ውጭ ያሉትን የአራቱን መዝሀብ ተከታይ ሙስሊሞች ከማክፈር አልፈው በጅምላ የጨፈጨፋት ወሀቢዮች ስለ ተክፊር አንስተው ሲያለቃቅሱ ከተመለከትክ ፣ እኛ አናከፍራችሁም ብለህ መረጃ ለመደርደር አትሞክር ።
👉 ብናከፍራችሁ እንኳን “ የናንተ ተክፊር ፅድቅ ( መልካም ተግባር ) ሆኖ የኛ ተክፊር ኩነኔ ( እኩይ ተግባር ) የሚሆንበት ምንም ምክንያት የለም “ በላቸው ።
🛑 ወሀቢያ በፍፁም ስለ ተክፊር ሊያወራበት የሚችልበት አግባብም ሞራልም የለምና አይ ሞራሉ አለኝ ብሎ ከመጣ ይህን ስለ ተክፊር የሚያወራበትን ቅስምና ክንፍ ሰብረህ አሳርፈው።
https://t.me/sufiyahlesuna