ገፅ 1
የሰሀቦች ረዐ ጥያቄ የአሏህ መልስ
ኢማሙ ጠበሪ ረሂመሁላህ የበቀራን186ኛውን አንቀፅ የወረደበትን ሰበብ ሲዘክሩ ኢማሙ ሀሰንን ረዐ ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ
عن الحسن قال: سأل أصحاب النبي صلى الله عليه وسلم النبيَّ صلى الله عليه وسلم: أين ربُّنا؟ فأنـزل الله تعالى ذكره: " وإذا سألك عبادي عَني فإني قريبٌ أجيب دعوة الداع إذا دعان " ا(100)
ሀሰን ረዐ እንዳስተላፉት ሰሀቦች ለነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጌታችን የት ነው ሲሉ ጠየቁ?
አላህም ባሪያዎቼም ሰለኔ በጠየቁህ ጊዜ ቅርብ ነኝ በላቸው የለማኝንም ልመና እቀበላለሁ የሚለውን አንቀፅ አወረደ
👉ይህ ጥያቄ ከሰሀቦች ለጌታቸው ቀርቦ የተሰጠ መልስን ነው ።እውን አይነላህ (አሏህ የት ነው)እያሉ ኡመቱን በጥያቄ ለሚያጣድፉ የሙስሊምና የካፊር ትልቁ መለያ አድርገው የሚቆጥሩ ግለሰቦች ይህን የአላህን መልስ ብንመልስላቸው ይቀበሉ ይሆን ስንል እንጠይቃለን ? መልሱን ጠይቃቹ ተረዱ
✍ዘ.ሐ