💎ዐቂዳ ደርስ - 43💎
💢 ነቢያቶች ዘንድ በፍፁም ሊታጡ ከማይገባቸው ባህሪያት መካከል አንዱ ስለሆነው “ አል ዒስማህ “ ( ፍፁም ከወንጀል ጥቡቅነት ወይም መፅዳት ) በሰፊው የተዳሰሰበት
👉 ዒስማህ ወይም ነቢያቶች ከወንጀል የፀዱ ናቸው ወይስ አይደሉም በሚለው ጉዳይ የአህለሱና እንዲሁም የሌሎች የስሜት ባለቤቶች አቋምም ተዳስሷል
👉 ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም “ መዕሲያ ሀቂቂያ “ ( ትክክለኛ ወንጀል ) ሰርተዋል ለሚሉ የሀረሪያ ጀመዐዎችም ምላሽ ተሰጥቷል
🎤 በኡስታዝ ዒሳ አብራር
( ሀፊዘሁሏሁ ተዐላ )