Forward from: AI-IKHILAS
🔖 ሚን ኡሱል አቂደቲ አህለል ሱነቲ ወል ጀመዓ
አላህ ካለ በዚህ አሽረል አዋኺር በሀምዛ መስጂድ በፉሪ ( 20ሜትር)አካባቢ በሚገኝው መስጂድ ሚን ኡሱል አቂደቲ አህለ-ሱነቲ ወልጀመዓ ኪታብ የሚቀራ ይሆናል ።
🧭ሰዓት ከ10 : 30 – 11 : 30
📌ምናልባት ታይቶ ሌላ ሰዓት ጭማሪ ሊኖር ይችላል
ቂራኣቱ በዚሁ ቻናል ቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል ። ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
በተጨማሪም በቻናላችን አል ኢኽላህ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይሰጠዋል። እውቀት ከንግግር እና ከተግባር ይቀደማል። በእውቀት ላይ እንበርታ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/AlIkhilasmedresa