አድማ መከላከል አባላት፣
የሚሊሻ አባላት፣
በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የምትገኙ አባሎች!!
ልክ ያዝ እንዳሉት ውሻ ከፋኖ በማታውቁት ጦርነት ውስጥ ገብታችሁ ውድ ሂወታችሁን እና አካላችሁን ከምትገብሩ ለምንድን ነው የምንዋጋው ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ?
ከአሁን በፊት በተመሳሳይ ተታለው ወደ አድማ ብተና የገቡ የት ደረሱ ብላችሁ ጠይቁ?
በአካባቢያችሁ ያሉ የሞቱ የአድማ ብተና፣ የሚሊሻና የመከላከያ ሰራዊት ቤተሰቦች እንዲሁም የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ማንም ዞር ብሎ አላያቸውም!
ነገም የእናንተ እጣፈንታም ተመሳሳይ ስለሆነ ዛሬ ቆም ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ፣ አቋማችሁን በማስተካከል በስልጣን ላይ ያለውን የአብይ አህመድ ወንጀለኛ ቡድን እና በኢትዮጲያ ፍርስራሽ ላይ ኦሮሚያ የሚባል አገር ለመመስረት ታች ላይ ከሚል አገርህን ነፃ እምውጣ!
ውድ የአድማ በታኝ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን ምከሯቸው። መንግስት ይመጣል፣ ይሄዳል፣ ልጆቻችሁ አገር ከሚያፈርስ አብይ አህመድ ጎን ሆነው ፋኖን ቢወጉና ለፋኖ ትግል እንቅፋት ቢሆኑ ነገ እናንተም ከህዝብ ትነጠላላችሁ!
አገርን ሊያፈርስ ከሚፈልግና ህዝብን ሰራዊት አሰማርቶ በምድር፣ በአየርና በድሮን ከሚጨፈጭፍ አብይ አህመድ ጎን ከተሰፈ አድማ በታኝ "ቅጥረኛ ባንዳ" ጋር ፣
1ኛ) አብራችሁ አትዋሉ፣
2ኛ) ማህበር አትጠጡ፣
3ኛ) ቁብ አትጣሉ፣
4ኛ) ቤተክርስትያን ላይ ሆነ መስጊድ ላይ አብራችሁ አትፀልዩ!!
5ኛ) ከባንዳ ጋር አትጋቡ!
~ ይህ አድማ በታኝ እና ሚሊሻ ዛሬ አብይ አህመድ ገንዘብ ከፍሎት በህዝብ ልጅ በሆነው በፋኖ ላይ የዘመተ ነገ የውጭ መንግስታት ገንዘብ ቢከፍሉት በህዝባችን ላይ መዝመቱ አይቀርም!
ይህ አድማ በታኝና ሚሊሻ በጣሊያን ወረራ ወቅት ከጣሊያን ጎን ሆነው ህዝባችንን ከወጉ "ባንዳወች" ጋር በምንም አይለዩም!
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!