Forward from: Metekel Media
Boycott ሐበሻ ቢራ
***
በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ለመደበቅና ህዝቡንም ለማዘናጋት በብልፅግና ከሚደረጉ እንቅስቃሴወች አንዱ ዘፋኞችን እስፖንሰር እያስደረጉ እንዲጨፍሩና ህዝቡን ትኩረቱን እንዲቀይስ ማስጨፈር ነው። የዚህ ደግሞ አንዱ ስፖንሰርና ዋናው ተዋናኝ የሐበሻ ቢራ መሆኑ ተደርሶበታል።
በተለይ የአማራ ጨፋሪወች እንዲጨፍሩና እንዲያስጨፍሩ አድርጉ በሚል ፕሮጀክት የቅርብ ሰለባ ሆነው ያገኘናቸው የአማራ ዘፋኞችን እየተደራደረ በሚሊኒየም አዳረሽ ሳይቀር እንዲያስጨፍረኡ ፕሮጀክት ይዘው ከሚንቀሳቀሱት መካከል የሐበሻ ቢራ አንዱና ትልቅ ድርሻ ያለው መሆኑን በመረዳት አንድም የአማራ ዘፋኝ ጨፋሪ እና አስጨፋሪ እንዳይኖርነና ይልቁን ትግሉን እንዲደግፍ እናሳስባለን።
በሌላ በኩል አማራ የሆንክ እንደነ ሐበሻ ቢራ አይነት ተላላኪና ጉዳይ አስፈፃሚ ስፖንሰሮችን ቢራቸውን ባለመግዛት Boycott እንድታደርጉ ጥሪ ቀርቧል።