🔥#መረጃ_ደብረብርሃን_ዩንቨርስቲ ስለተካሄደው ስብሰባ‼️
በስብሰባው የተገኙት የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም አንዳንድ የከተማው ካድሬዎች ናቸው።ስለምን እንደመከሩ የተጣራ ሲሆን
1. በእነሱ የወደሙ ትምህርት ቤቶችና ተቋማትን በ projector በማሳየት ፋኖ ዘራፊና ተቋም አውዳሚ ነው እያሉ የማስመሰል ስራ ሰርተዋል! ያሳዩት ቪድዮ ደግሞ በድሮን የፈራረሰና የነደደ ነው። ልናምን አልቻልንም በማለት ታዳሚዎች ምላሽ ሰጠዎል‼️
2. በቀጥታ ሰው ሲገድሉ እያሉ ቪድዮ በማሳየት ፋኖ ጨካኝ፣ ሰው ገዳይና አራጅ ነው እያሉ አስፈራርተዋቸዋል። ራሳቸው የሰሩትን ግፍ በማስመሰል የቀረጹትን በማሳየት ማለት ነው። (የወለጋን ደምና የጭካኔ ግድያ በከንቱ የፈሰሰው የአማራ ደም በሕዝቡ ልቡና ውስጥ በማይለቅ ቀለም መጻፉን እረስተውታል!)
3. እኛን ደግፉን እኛን ካልደገፋችሁ ለምንም አናስብላችሁም ከተማዋን ነው እንዳለ የምናወድማት ብለው ዝተውባቸዋል። ምንም አታመጡም እኛ ለናንተ ብለን ነው እንጂ ፋኖን በጥቂት ጊዜ ውስጥ ድምጥማጩን እናጠፋዋለን 😂 ። ስለሆነም ምከሯቸውና ወደኛ ይምጡ እንታረቅ ብለው ጠይቀዎል‼️
4. አንድ የኛ ጓድ ሲታፈን እኛ ሁለት አማራ እናፍናለን። (ከንጹሃኑማለት ነው።) አንድ ሲገደልብን እኛ ሁለት እንገድላለን። ሲሉ ዝተውባቸው ወጥተዋል።
እናም ታዳሚዎች ምንም አይነት ምላሽ ሳይሰጧቸው በሆዳቸው እየሳቁ ዝም እንዳሏቸው ነግረውኛል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዎል‼️
#እንታረቅ😂 የሰፈር ጠብ አስመሰሉት እኮ ወገን‼️