ጥንቃቄ - ተመሳሳይ ልብስ!
ምስል ፩ ~ ፋኖ
ምስል ፪ ~ ሚሊሻ
ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት አጎብዳጁ ብአዴን ለእኒያ አረቂያም ሰራዊቶቹ ከፋኖ ወታደራዊ አልባስ ጋር ተመሳሳይ ልብስ በማሰራት እና በማልበስ ላይ ይገኛል።
እንደዚህ አይነት አለባበስ በመልበስ የወገን ኃይል ላይ ወይም ሕዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ መራወጣቸው ስለማይቀር ጥንቃቄ ይኑር።
አኬር መገልበጡን ግን አያችሁ?
አሁን በመንግስት አቋም ላይ ያለው ማን ነው?
ታጋይ አምሓራ
11/4/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
11/4/2017 ዓ.ም