የአማራ ፋኖ በጎጃም!
የአማራ ፋኖ በጎጃም እያከናወናቸው ያሉት ተግባራት በተለይም የመሪዎች ምደባና ጥብቅ መመሪያዎችን ማውረድ የድርጅቱን ብቻ ሳይሆን የትግሉን ህልውና የሚያረጋግጡ ወሳኝ እርምጃዎች ናቸው። የአማራ ፋኖ በጎጃም በክፍለ ሀገር ደረጃ አንድነትን ያፀና ቀዳሚ ድርጅት እንደመሆኑ መጠን ለሌሎቹ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች አርአያ የሚሆን ነው።
በጎጃም ፋኖ የመሪዎች ምደባ ሲደረግ፣ ለኃላፊነት የሚመጥኑ፣ ታማኝና ቁርጠኛ የሆኑ አመራሮች መምረጡ ለድርጅቱ ስኬት ወሳኝ ነው። የአመራር ብቃቱ የጎለበተ ከሆነ፣ ትግሉን ወደ ስኬት መምራት የሚቻል ይሆናል። በተቃራኒው ደግሞ ደካማ አመራር ካለ፣ ትግሉ ሊዳከም ይችላል። ስለዚህ በጎጃም የሚደረገው የመሪዎች ምደባ በጣም ጥንቃቄ የተሞላበትና በብቃት የተመራ መሆን አለበት።
በተጨማሪም፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያወረዳቸው ያሉት ጥብቅ መመሪያዎች ለድርጅቱ ስነ-ስርዓት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ የሚወርዱ መመሪያዎች የትግሉን ሂደት መቆጣጠር፣ የፋኖ አባላትን ስነ-ምግባር መጠበቅ፣ እንዲሁም የትብብር መንፈስን ማዳበር ላይ ሊያተኩሩ ይገባል። ድርጅታዊ መመሪያዎች ከሌሉ፣ ትግሉ ወደ እርስ በእርስ ብጥብጥና ትርምስ ሊያመራ ይችላል። ስለዚህ በጎጃም እየተወሰዱ ያሉት የድርጅታዊ ቁጥጥር እርምጃዎች ለትግሉ እጅግ ወሳኝ ናቸው።
በመሆኑም፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያደረገ ያለው የመሪዎች ምደባና ጥብቅ መመሪያዎች የትግሉን ህልውና የሚረጋገጥባቸው ወሳኝ እርምጃዎች ናቸው። እነዚህ ጥረቶች መበረታታትና መደገፍ አለባቸው።
በመጨረሻም፣ በድርጅቱ ላይ የሚነሱት ተገቢና አስፈላጊ ትችቶች እንዲሁም ጥያቄዎች የተግባር ምላሽ ሊሰጥባቸው ይገባል ብለን እናምናለን።
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!