በሰሜናዊ ኬንያ፣ በመርሳቢት እና ኢሲዎላ አውራጃዎች ላይ የነበረ ሳዳም ቡኬ የተባለ የኦነግ ሸኔ አመራር፣ ኬንያ በአካባቢው በጀመረችው ዘመቻ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኬንያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ለጠቅላላ እውቀት እንጂ እኛ ምንም አያገባንም!
ታጋይ አምሓራ
ለጠቅላላ እውቀት እንጂ እኛ ምንም አያገባንም!
ታጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!