“በኮሮና ቫይረስ የተያዘው የመጀመሪያ ሰው ሪፖርት ከተደረገ በኋላ፤ የመጀመሪያዎቹ 100,000 ሰዎች በቫይረሱ ለመያዝ 67 ቀናት ወስደዋል። ቀጣዮቹ 100ሺህ ሰዎች የተያዙት በ11 ቀናት ውስጥ ሲሆን፤ ሦስተኛ 100,000 ሰዎች የተያዙት ደግሞ በ4 ቀናት ውስጥ ነው!"
DG Tedros Adhanom to BBC
DG Tedros Adhanom to BBC