አንቱ የአላህ መልእክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል"አቡዘር (ረ,አ ) የአላህ መልእክተኛም አሉት አላህን በመፍራት አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት ይሆንልሀልና አሉት::
አቡዘር የአላህ መልእክተኛ ይጨምሩልኝ አላቸው
ነበዩም አሉት፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ ሰማይ ላይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና::
አቡዘር አላቸው አንቱ የአላህ መልእክተኛ ጨምሩልኝ አላቸው
ረሱልም አሉት፦ ዝምታን አብዛ ሰይጣንን ማባረሬያ ለዲንህ ይረዳሀል
አቡዘር አንቱ የአላህ መልእክተኛ ጨምሩልኝ
ረሱልም አሉት:- አደራ ሳቅ በብዛት መሳቅ ልብን ይገድላል የፊትን ኑር ይወስዳል አሉት
አቡዘር አንቱ የአላህ መልእክተኛ ይጨምሩልኝ
ረሱልም አሉት:- እውነትን ተናገር #መራራ እንኳን ብትሆን አሉት
አቡዘር አንቱ የአላህ መልእክተኛ ይጨምሩልኝ አለ::
ረሱልም አሉት :- በአላህ ላይ ሰውን ወቀሳ አትፍራ አሉት
አቡዘር አንቱ የአላህ መልእክተኛ ይጨምሩልኝ አለ::
ረሱልም :- የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ከመከታተል እንዳይከለክልህ ሳሂሁ ጀሚዐ::
#ሰለላሁ #አለይሂ #ወሰለም
👉@tewihd