አስ–ሱናህ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله
ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ትፈተናለህ ግን ፈተናህን ማለፍ አለብህ

ህይወት ውጣ ውረድ ከሌለባት ሁል ጊዜ ምቾትም ይሰለቻል‼️

ዱኒያ የፈተና ሀገር ነች በመከራ ስትፈተን ብርቱ ታጋይ ሁነህ አሸንፋት‼️

በትግልህ ስታሸነፍ የአሸናፊነት ስሜቱ ይጥማል ለቀጣይ ፈተናም ለመቋቋም ይረዳሀል‼️

ግን የምትታገልበት መሳሪያህ በጌታህ ላይ መሰበር ሊሆን ይገባል‼️

🔙قال رسول الله صلى عليه وسلم
የአላህ መልክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና፦ እንድህ አሉ
النصر مع صبر
ድል የሚገኘው ከሰብር ጋ ነው
والفرج مع الكرب
እርካታ የሚገኘው ከፈተና(ከጭንቅ) ጋር ነው
وإن مع العسر يسرا
ምቾት ያለው ከችግር ጋር ነው

https://t.me/tewihd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ[#119]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ[118]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


የ ዱንያ ፍቅር እና ረዥም ምኞት…


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የጥዋት ስንቅ ለቀልብዎ[117]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


ልጅነት የለሰለሰ መሬት
    ወጣትነት የአዝመራ ዘመን
    ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን
    መሆኑን አስተውል ።

በሽምግልናህ የምታጭደው
     የወጣትነትህን አዝመራ ነውና
      ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ።

      https://t.me/tewihd


★አንዳንድ ሰዎች መፍትሄውን እጃቸው ላይ አስቀምጠው፣ እየረዱህ እንደሆነ ለማስመሰል ይጥራሉ።
★ላንተ የሚያስፈልግህን ወሳኝ ነገር ከመስጠት ይልቅ ስትጣጣር ትንሽ ጥቅም ያለው ነገር ይመርጣሉ።
★በቀላሉ ማዳን እየቻሉ በቀላሉ ያጠፉሀል።
★ተስፋ በሚያስቀርጥ ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ስትጣጣር ከማገዝ ይልቅ "አብሽር አይዞህ" እያሉ ምንም ሳያግዙህ አቅምህን ያስጨርሱሀል።
★★★★★★★★
«በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ስትሆን አላህን አስታውስ፣ እርሱ አላህ በጥቁር ጨለማ፣ በጥቁር ድንጋይ ላይ የምትራመድን ጥቁር ጉንዳን የእርምጃዋን ኮቴ የሚሰማ ታላቅ ጌታ ነውና!! እርሱን ለምን!! በእርሱም ተመካ!!»
👉@tewihd


ውበት ማለት ለብሰነው በሚያሳምረን ልብስ አይደለም

ውበት ማለት የእውቀትና የአደብ ውበት ነው።


👉@tewihd


🔥ጫት ቃሚ ስለ ጫት ጉዳት ስነሳ ደስ አይለዉም

🔥ሙብተዲዕ ስለ ቢደዓ አስከፊነት ስነሳ ደስ አይለዉም

🔥ሽርክ የሚሰራ ስለ ሽርክ አደጋ ስነሳ ደስ አይለውም

🔥የሙዚቃ አዳማጭ ስለ ሙዚቃ ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም

🔥የፊልም ወዳጅ ስለ ፊልም ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም

🔥ፎቶ መነሳት (ሰልፊ) የሚወድ ስለ ፎቶ ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም

🔥ሂጃብ(ኒቃብ) የማትወድ መልበስ ማትፈልግ ስለ ሂጃብ ስነሳ መገላለጥ ያለወ አደገ ሲወራ ደስ አይላትም

ከሴትጋ መጀናጀን ማውራት የሚወድ የሚፈልግ ስለሱ ሀራምነት ስነሳ አይቻልም ስባል ደስ አይለውም.......

የቀረ ነገር ካለ  ጨምሩበት

ሀራም መሆኑን እያወቅን የተፈተንበተ ጉዳይ  ስነሳ ደስ አይለንም አሏህ እስክመልሰን ድረስ ይህ ጉዳይ ለማንም የሚደበቅ አይደለም።

ተሳሳትኩ እንዴ❓❓

ብቻ አሏህ በረህመቱ ይሰትረን
አሚን🤲

👇👇👇
@tewihd
©


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የጥዋት ስንቅ ለቀልብዎ[116]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


🔻ባሌ ከባሏ ይበልጣል፣
🔺ሚስቴ ከሚስቱ ታምራለች፣
🔻ልጄ ከልጁ ይሻላል፣
🔺ቤታቸው ከቤታችን ይሰፋል፣  …


ሀቢቢየ!!ዱንያ ላይ የሆነ ድርሻ በተሠጠህ ጊዜ እያነፃፀርክ ዕረፍት አትጣ፣ እያመዛዘንክ አትድከም፡፡

ዓለም ላይ ስትኖር አላህ የወደደልህን እየወደድክ፤ የሠጠህን ጸጋ እያመሰገንክ ረጋ ብለህ ኑር፡፡ ዐይንህ በዓለማዊ ፀጋዎች ወደበለጡህ አትወርዉር፤
በቅናትና ምቀኝነት ዉስጥህ አይብሰልሰል፣ ጨጓራህ አይቃጠል፡፡
የሆነ ሰው ቢበልጥህ ያሰበለጠህ አላህ መሆኑን እወቅ፡፡

▫️ደግሞም ልብ በል -
ዱንያ ላይ ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሠጠው አንድም ሰው የለም፡፡ በዚህ ቢሞላለት በዚያ ጎድሎበታል፡፡ አንተ ሌሎች የሌላቸዉን ብዙ ነገር አለህ፤ መለስ ብለህ ጓዳህን ፈትሽ፡፡

አላህ የሠጣችሁን ነገር የምትረሱ ሳይሆን በፀጋዎቹ የምትረኩ ሁኑ፡፡

https://t.me/tewihd
https://t.me/tewihd


ፅናት# አስቸጋሪ መሰናክሎችን ያስወግዳል

አንድ ሰው ታላቅ ፅናት ሲኖረው በአሏህ ፈቃድ ታላላቅ የደግነት ከፍታዎችን መውጣት ይችላል ።

ሙስሊም ትልቅና ድንቅ አላማ ከመያዙ በተጨማሪ ጠንካራ ፅናትም አለው።ምክንያቱም ፅናት አንድን ሰው ወደ ታላቅ ምግባር የሚገፋ ነዳጅ ነው ።

ፅናት በአሏህ ፈቃድ ታላቅ ጥሩ ነገርን ያመጣልሀል።ሰዎች እንደሚማር ፣ ጥሩ ስራዎችን እንደሚፈፅም፤ለታላቅ አላማ እንደሚሰራ ወይም በዋናነት ስኬታማ አድርገው ይቆጥሩሃል ።

ሆኖም ፅናትና ትዕቢትን የማመሳሰል ስህተት ውስጥ አትውደቅ።በሁለቱ መካከል የሰማይና የመሬትን ርቀት ያህል ልዩነት አለ።አንድ ሰው ጠንካራ ፅናት ሲኖረው እያንዳንዱን ያመለጠ እድል ይረግማል።ስለዚህ ከግቡ ለመድረስ ያለማቋረጥ ራሱን ያነሳሳል ።

ጠንካራ ፅናት የደጋግ ፥የፍትሃዊና የሀቀኛ ሰዎች ባህሪ ነው።ትዕቢት ግን አምባገነንና ክፉ በሆኑ ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚታይ በሽታ ነው ።

ፅናት አንድን ሰው ወደ ላይ ከፍ ሲያደርግ ትዕቢት ግን ሰውየውን ወደ ታች ጎትቶ የሀፍረት ጥልቀት ውስጥ ይከተዋል ።

እናንተ እውቀት ፈላጊዎች ሆይ ! በያዛችሁት መንገድ ላይ ፅኑና ቆራጥ ሁኑ ። አታወላውሉ ።

👉@tewihd


🍁 باي باي بااااي 🍁
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ

🍁 ታላቁ አሊም ኢብኑል ኢሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ።

🍂 ሞኞች ከሚሰሩት ውስጥ እጂግ አፀያፊና አንገብጋቢ ከሆኑት በምእራቡ አስተሳሰብ አመለካከት ከመጠመዳቸው

ስልጣኔ

ዘመናዊነት

ሀታ በዲን ጉዳዮች ሳይቀር ምእራባዊያንን በመደገፍ ነው ብለው ያምናሉፐ

አንንዳንድ ሰዎች

ባይ ባይ ባይ ይላሉ ሰላም ማለት ነው

እንዳውም ከህፃናት ድርጊት እንዳየነው ህፃን የሆኑ ልጆቻቸውን ያስተምራሉ

ሲሄድ

ወይም ከሱ ስትሄድ

ባይ ባይ ይላል


🍂ይህ ልጆችን ከማስተማር እንጂ ከየት መጣ

ደካማ ከሆኑ ነፍሶቸ

ደካማ ከሆኑ ግለሰቦች የመጣ ነው

🍂አንድ ሙስሊም ጠንካራ መሆን አለበት

በእስልምናው በዲኑ ጠንካራ አይበገሬ መሆን ይኖርበታል

🍂የአሏህን ዲን ተግባራዊ በሚያደርግበት ሰአት ሊኮራ ይገባል

በራሱ መኩራት

አሏህ በማምለክ ላይ ሊኮራ (እንጂ ሊያፍር አይገባም)

🍂ከዛም እወቅ ጥንሹ ትልቁን ሰላም ማለት አለበት

አናሳው በብዙሀኑ ላይ

ጋላቢው በእግረኛው ላይ

እግረኛው በተቀማጩ ላይ

ይህን ሱና በተግባር ከተሰራበት ይህ የተሻለ በላጭ ነው

ኑሩን አለ ደርብ ካሴት ቁጥር (338)
💦 نور على الدرب الشريط :338
 

📲@tewihd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የጥዋት ስንቅ ለቀልብዎ[115]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


የSyria ህዝቦች ያለፉበትን ስንሰማ የኛ ችግሮች
ምን ያህል ተራ እንደሆኑ እንረዳለን..

የበታችህን ተመልከት አመስጋኝ ትሆን ዘንድ.....


በቁርኣን ውስጥ ያልተጠቀሰው እንስሳ የቱ ነው?
Poll
  •   እባብ
  •   ዝንጀሮ
  •   አህያ
  •   ውሻ
  •   ተኩላ
  •   አንበጣ
  •   ሁሉም ተጠቅሰዋል
83 votes


💡ጥያቄ!
አባቷ ነቢይ፣ ወንድሟ ነቢይ፣ ባሏ ነቢይ፣ ወንድ ልጇ ነቢይ የሆነች ሴት ማን ናት?


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ[114]
          አድራሻችን ቴሌግራም
    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd
      𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
   Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦    


እኔ ሶላቴን ሳልሰግድ እንዴት ሙስሊም እባላለሁ ? አለ በልቡ እያብሰለሰለ ....
⇝ ስለዚህ በሚቀጥለው ሳምንት ሶላቴን ቀጥ አድርጌ እጀምራለሁ አሁን ትንሽ ግዜ የለኝም ......
⇝ ካሳምንታት ቡሃላም እንዲህ አለ
እኔ እኮ ጤናማ ጠንካራ ወጣት ነኝ ስለዚህ .......
ወደ ፊት ብዙ ግዜ ስላለኝ.... ተውበት... አድርጌ ሙሉ በሙሉ..... አሏህን እዘክራለሁ ፣ ሶደቃ አደርጋለሁ ቁረአን እቀራለሁ ፣ ሶላቴን እሰግዳለሁ አሁን ግን ⇝⇝ ግዜ የለኝም ትንሽ ሰራ ሰራ ላድርግ በወጣትነቴ አለ
.....
ቀጠሮ የሌለው ሞት ድንገት መጥቶ በአደጋ ምክንያት ጀሰዱን ከሩሁ ነጠላት ⇝⇤⇥🔚🔥♨
ሸይጧንም በጣሙን ሳቀበትም ተደሳተ

👉@tewihd


⚃«የአላህን ትዕዛዝ የሚፈፅሙ ሰዎች አፈር ቢንተራሱም፣ አሸዋን ቢያላምጡም እንኳን ወደር የሌለው የተድላና የደስታ ባለቤቶች እነሱ ናቸው።»
★ኢማም ኢብኑል ቀዩም★ ረሂመሁሏህ

👉@tewihd

20 last posts shown.