"የሶማሌላንድ አስደናቂ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለቀጠናው ሀገራት ሞዴል መሆን የሚችል ነው'' - አሜሪካ
አሜሪካ የሶማሌላንድን ምርጫ ''አስደናቂ'' ስትል አሞካሸች፡፡
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃድሾ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ በኤክስ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፣ ''በቅርቡ በተደረገው ምርጫ አሜሪካ የሶማሌላንድን ህዝብና ተመራጩን ፕሬዝዳንት አብዱረህማን ኢሮን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ትወዳለች'' ብሏል።
ኢምባሲው አክሎ፣ ''የሶማሌላንድ አስደናቂ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለቀጠናው ሀገራት ሞዴል መሆን የሚችል ነው'' ሲል ገልጾታል፡፡
ይህ የአሜሪካ መግለጫ ''አንድ ሶማሊያ'' ከሚለው አቋም ያፈነገጠና ለሶማሌላንድ እውቅና የሰጠ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ #borkena
@tbiqaheth