''ጊዚያዊ የተኩስ አቁም አውጃለሁ'' - ኤም 23 ቡድን
ኤም 23 ቡድን ጊዚያዊ የተኩስ አቁም ማወጁን ገለጸ።
በሩዋንዳ እንደሚደገፍ የሚነገርለት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ "አማጺ ቡድን" ''ጊዚያዊ የተኩስ አቁም አውጃለሁ'' ብሏል፡፡
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከዛሬ ማክሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ቡድኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ለአንድ ሳምንት በቆየው ጦርነት ከ900 የሚበልጡ ሰዎች መገደላቸውን የተ.መ.ድ የእርዳታ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ #france24
@ThiqahEth