The trust is that
I am a doctor, i am alawyer, i am an air line pilot i am nothing really.
📽️ : catch me if you can ( based on true story )
frank የተባለ የ high school ተማሪ ትምህርት ቤት በመቀየር ወደ አዲስ ት/ት ቤት ሲገባ በለበሰው ልብስ ምክንያት መምህር መስለሀል በማለት ተማሪወች ይቀልዱበታል። በመሀል የሆነ ሀሳብ ይመጣለትና ራሱን እንደ መምህር በማስተዋወቅ ተማሪወቹን ማስተማር ይጀምራል። ከሳምንታት በኋላም የሚሰጣቸው የቤት ስራወች በጣም ከባድ በመሆናቸው ተማሪወች በተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ማንነቱ ይታወቃል።
ትምህርቱን በመተውም ጋዜጠኛ ፣ ፓይለት ፣ ዶክተር ፣ ዳኛ በመሆን መስራት ይጀምራል በተጨማሪም የሚሰራቸው የሀሰት ቸኮች ለመለየት በጣም አዳጋች በመሆናቸው እሱን ለመያዝ FBI ሲያሳዱት እና እሱም በብቃት ሲያመልጣቸው እያሳየን ፊልሙ የሚቀጥል ይሆናል።