ስፖርቲንግ ሊስበን በይፋ አሰልጣኙን አሰናበተ !
የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊስበን የአሰልጣኝ ሩበን አምሪም ተተኪ የነበሩትን አሰልጣኝ ጇ ፔሬራ ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል።
አሰልጣኝ ጇ ፔሬራ ስፖርቲንግ ሊስበንን እየመሩ ካደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ነው።
በአመቱ ውስጥ ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ጥሩ ጊዜን ሲያሳልፍ የነበረው ስፖርቲንግ ሊስበን ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም መልቀቅ በኋላ ውጤቱ አሽቆልቁሎ ይገኛል።
ስፖርቲንግ ሊስበን አሁን ላይ የሊጉን መሪነት በቤኔፊካ የተቀሙ ሲሆን በሻምፒየንስ ሊጉ 1️⃣7️⃣ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
ስፖርቲንግ ሊስበን በቀጣይ የቀድሞ ፖርቹጋላዊውን ተጨዋች ሩይ ቦርጌዝ በአሰልጣኝነት እንደሚሾም ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe