“ ጨዋታውን ማሸነፍ እፈልጋለሁ “ አሞሪም
የማንቸስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የነገው የሳውዝሀምፕተን ጨዋታ ስለ ተጨዋቾቹ ብዙ የሚያስተምረኝ ነው በማለት ተናግረዋል።
ሩበን አሞሪም በአስተያየታቸውም “ ካለፉት ሁለት ጨዋታዎች ይልቅ የሳውዝሀምፕተን ጨዋታ ተጨዋቾቹን በደንብ የማውቅበት ነው “ ብለዋል።
“ ባለፉት ጨዋታዎች የሚጠበቅ ነገር አልነበረም በአርሰናል ጨዋታ አጋጣሚዎችን ስንጠብቅ ነበር ለወደፊቱ እንደዚህ መጫወት አንችልም “ሲሉ ሩበን አሞሪም አክለዋል።
ስለ ራሽፎርድ አዲስ ነገር የተጠየቁት ሩበን አሞሪም “ የነገውን ጨዋታ ማሸነፍ እፈልጋለሁ ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ ምርጡን ቡድን እመርጣለሁ “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe