ኔይማር ወደ ብራዚል ሊመለስ ነው !
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሳንቶስ ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱን የብራዚል መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ኔይማርን ወደ ክለባቸው ለመመለስ ለሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ይፋዊ የውሰት ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።
አል ሂላል ፍቃዱን የሚሰጥ ከሆነ ኔይማር በቀጣይ የልጅነት ክለቡን በድጋሜ የሚቀላቀል ይሆናል።
አል ሂላል ኔይማርን ለቀሪው የውድድር አመት በስብስቡ ሳያስመዘግበው መቅረቱ ይታወቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe