ቤሊንግሀም የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ሀያ አንደኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የስፔን ላሊጋ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር ከ 23ዓመት በታች የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የሪያል ማድሪድ አማካይ ጁድ ቤሊንግሀም የላሊጋ የጥር ወር ምርጥ ተጨዋች ተብሎ በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
ጁድ ቤሊንግሀም በወሩ ባደረጋቸው የላሊጋ ጨዋታዎች አንድ ጎል አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ አቀብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe