ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርጓል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግብ ሄኖክ አርፊጮ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሀድያ ሆሳዕና ከሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል።
ፈረሰኞቹ ከስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ ሽንፈት አስተናግደዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 30 ነጥብ
3️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 29 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
እሁድ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባሕርዳር ከተማ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe