“ ያለንን ጥንካሬ እናውቃለን “ ዲያጎ ሲሞኒ
የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ በነገው የሪያል ማድሪድ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ የማሸነፍ እድል ይኖረናል በማለት ተናግረዋል።
“ አስቸጋሪ ቡድን እንደምንገጥም እናውቃለን “ የሚሉት ዲያጎ ሲሞኒ ነገርግን እኛም ያለንን ጥንካሬ እናውቃለን ነገ በምርጥ አቋማችን እንፋለማለን “ ብለዋል።
“ ሪያል ማድሪድ በሻምፒየንስ ሊግ ያለው ታሪክ የሚደንቅ ነበር ነገርግን ነገ በእርግጠኝነት እድሉ ይኖረናል ፤ ጨዋታውን እነሱን ወደምንጎዳበት ቦታ መውሰድ እንፈልጋለን።“ ዲያጎ ሲሞኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe