የመውጫ ፈተና ዝግጅት በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተመራ መሆኑ ተገለፀ‼️
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የመደበኛ እና የክረምት መርሀግብር ተመራቂ ሰልጣኞች የመውጫ ፈተና ዝግጅት በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተዘጋጀ መሆኑን አስተባባሪዎቹ ገልጸዋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) ሒደቱን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል።
በዚህም ከአስተባባሪዎቹ በተደረገላቸው ገለጻ ፈተናው ሚስጥራዊነቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ እየተዘጋጀ ሲሆን በታቀደለት ጊዜ መሰረት እየተከናወነ እንደሚገኝ ለመረዳት ተችሏል።
🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers