Tsehay Bank


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


🎯 ዛሬ የቆጠቡት ለነገ ህልምዎ መሳካት መሠረት ነው!

💰 ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኙና በቆጠቡት የገንዘብ መጠን የሚሰላ ብድር የተመቻቸላቸው የቁጠባ አማራጮች አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው፡፡

📍 አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Savings #Loan #IFB


የየካቲት 24/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate


💎 ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ አዲስ የቁጠባ አማራጭ ይዞልዎ መጥቷል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብን ምን ልዩ ያደርገዋል?

➤ እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
➤ ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
➤ ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


አድዋ - የጥቁር ሕዝቦች ድል!

እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

ለባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ የፀሐይ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #ADWA #Ethiopia #Africa #digitalBanking


☪️ ለእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር አደረሳችሁ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr #Ramadan


This March, we are celebrating Success and Loyalty.

Tsehay Bank wishes you a successful month! Together, let’s make March a month of progress and success.

Tsehay Bank
For All!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #InternetBanking #CardBanking #HappyNewMonth


መልካም ጁምዓ!

"ወዲዓ ተዓሉን" - ዕድር ከወለድ ነጻ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ለእርስዎ የተዘጋጁ ከወለድ ነጻ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #JummaMubarak


unite.et ካሉበት የፀሐይ ባንክ ሒሳብ ይክፈቱ!

Unite.et ድረ ገፅን በመጎብኘት ወይም መተግበሪያውን በማውረድ፥ በቦታና በጊዜ ሳይገደቡ የፀሐይ ባንክ ሒሳብ ይክፈቱ!

የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦

👉 የUnite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣

👉 ፀሐይ ባንክ የሚለውን ይምረጡ፣

👉 የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ፣

👉 ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

Download now:

Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet

IOS: https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll


የየካቲት 19/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ 👇
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #ExchangeRate


💻 ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በIT Trainee የሥራ መደብ የኦንላይን ፈተና ዛሬ የካቲት 19 / 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ⏰ 3፡00 እንደሚሠጥ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡

ወደ ፈተናው የሚወስደው ማስፈንጠሪያ 👇https://forms.gle/hpATnxGMhbiJ1Ktf6 ሲሆን ፈተናው ⏰ 3፡00 ይጀምራል፡፡ እስከፈተናው ሰዓት የፈተናውን መመሪያ እያነነበባችሁ ቆዩ፡፡

👉 ለፈተናው የተሰጠው ሰዓት ውስን በመሆኑ ጊዜው ከማለቁ በፊት ፈተናውን እንድትጨርሱ እናሳስባለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll

5.8k 0 122 740 104

IT Trainee for Online Exam.pdf
365.6Kb
🔗 በIT Trainee የሥራ መደብ የኦንላይን ፈተና የሚወስዱ ተመዝጋቢዎች ስም ዝርዝር፡- 👆

7.1k 1 43 172 60

💻 ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በIT Trainee የሥራ መደብ የኦንላይን ፈተና የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ⏰ 3፡00 እንደሚሠጥ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ ዕሮብ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2፡30 ወደ ፈተናው የሚወስደውን ማስፈንጠሪያ በፀሐይ ባንክ ቴሌግራም ቻናል 👉 https://t.me/tsehaybanksc የምናስቀምጥ ሲሆን ከዚህ በታች ሥማችሁ የተዘረዘረ ተፈታኞች በሰዓቱ ፈተናውን እንድትፈተኑ እያሳሰብን ወደ ፈተናው የምትገቡት ባመለከታችሁበት ኢሜል ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

🔗 የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናልን ጆይን በማድረግ ይጠባበቁ! https://t.me/tsehaybanksc

ለፈተናው የተሰጠው ሰዓት ውስን በመሆኑ ጊዜው ከማለቁ በፊት ፈተናውን እንድትጨርሱ እናሳስባለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll


💎 ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ አዲስ የቁጠባ አማራጭ ይዞልዎ መጥቷል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብን ምን ልዩ ያደርገዋል?

➤ እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
➤ ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
➤ ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


✝️ ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለዐብይ ፆም አደረሳችሁ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


🏆 እንኳን ደስ አላችሁ!

የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅ ይጋብዙ! ይሸለሙ! የመጀመሪያ ዙር አሸናፊዎች 👇

1ኛ. @Dagiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii ▬ 148 ሰዎች የጋበዙ
2ኛ. @SamuelgedechaTOP ▬ 84 ሰዎች የጋበዙ
3ኛ. @Mirueee0151 ▬ 72 ሰዎች የጋበዙ

ሽልማታችሁን በፀሐይ ባንክ አካውንታችሁ ገቢ እናደርጋለን፡፡ አሸናፊዎች በዚህ ፖስት አስተያየት መስጫ ላይ የፀሐይ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በማስቀመጥ ሽልማታችሁን መውሰድ እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡

🌟 ይጋብዙ! ይሸለሙ! አሁንም ቀጥሏል!

📢 ወደ ትክክለኛው የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ቻናል ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ይሸለሙ!

ቀጣዩን ሊንክ በመጫን ብቻ ያጋሩ 👇
https://t.me/Tsehay_Bank_Referral_Bot

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


🎯 External Vacancy
Announcement No. 05/2025 February 23, 2025


Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the following position:

Job Position: Branch Manager I

Qualification: A minimum of BA degree holder from a recognized higher learning institution in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or related field of discipline.

Experience: Must have a minimum of 7 years of relevant experience with at least 2 years’ service at a supervisory level.

📍Place of Work: Addis Ababa

🔗 Application Link 👇
https://forms.gle/2Y1Xq3MTW1t4rHdx5

Note:
Salary: As per the Bank’s scale.

➤ Only shortlisted applicants will be contacted.

➤ Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send your updated resume and work experience with PDF or Image format within 5 (Five) consecutive days following this announcement.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🏆 ያጋሩ ይሸለሙ !

ቴሌግራም ቻናላችንን ለወዳጅዎ ያጋሩ! ይሸለሙ!

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/Tsehay_Bank_Referral_Bot

2. Start የሚለውን ይጫኑ!

3. Go to Channel የሚለውን ይጫኑ!

4. Join የሚለውን ይጫኑ!

5. Open Bot የሚለውን ይጫኑ!

6. Referral Link የሚለውን ተጭነው የመጋበዣ ሊንክዎን ያግኙ! በመጨረሻም የእርስዎን የመጋበዣ Link ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ተሸላሚ ይሁኑ!

ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ፀሐይ ባንክ በየሳምንቱ የገንዘብ ሽልማት ያበረክታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 📲 921 ይደውሉ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


✝️ መልካም ሰንበት!

📲💻🏧📱

የባንክ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #SundayVibes #DigitalBanking


✍️ ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!

ፀሐይ ባንክ 📆 ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው የአይቲ ትሬኒ የሥራ መደብ ዝቅተኛውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 📆የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 3፡00 ለሚሰጠው የኦንላይን ፈተና እንድትዘጋጁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡

ይሁንና ዝቅተኛውን መሥፈርት እንደምታሟሉ እና ስማችሁ በጥሪ ማስታወቂያው ዝርዝር ውስጥ እንዳልተካተተ በተለያየ መንገድ ቅሬታ ያቀረባችሁ አመልካቾች አላችሁ፡፡

በመሆኑም 📍አዲስ አበባ፣ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት እስከ 📆 የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 6፡00 ድረስ በአካል በመገኘት ማስረጃችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll


🔔 ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ አዲስ የቁጠባ አማራጭ ይዞልዎ መጥቷል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብን ምን ልዩ ያደርገዋል?

● እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
● ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
● ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቁጠባ አማራጭ፡፡

"ፀሐይ ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የወደፊት ዕቅድዎን እንዲያሳኩ የሚያግዝዎ ምርጥ የቁጠባ አማራጭ!

እርስዎ በርትተው ሳያቋርጡ ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን፡፡ ታዲያ፤ ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት ፀሐይ ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

20 last posts shown.