🏆ማክሰኞ ላቀረብነው ይሳተፉ! ይሸለሙ! ጥያቄ በቅድሚያ በትክክል የመለሱ አሸናፊዎች፦
1ኛ. Dessu Ab 🥇
2ኛ. Emmanuel🥈
3ኛ. R M 🥉
⭐️
ትክክለኛ መልሶች፦ 1. የፀሐይ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት
'ፈጅር' ይባላል፡፡
2. የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦
TSCPETAA💵 ሽልማታችሁን በፀሐይ ባንክ አካውንታችሁ ገቢ እናደርጋለን፡፡ አሸናፊዎች በዚህ ፖስት አስተያየት መስጫ ላይ የፀሐይ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በማስቀመጥ ሽልማታችሁን መውሰድ እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡
በውድድሩ የተሳተፋችሁ ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገጽ ተከታዮችን ለነበራችሁ ከፍተኛ ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን!
🏅 በተመሳሳይ ሽልማት በሚያስገኙ ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገጽን ይቀላቀሉ 👉
https://t.me/tsehaybanksc
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!