1 በገና በ437,000 ብር በጨረታ ተሽጧል።
በዕለተ ሰንበት የመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ ከኤማን የዜማ መሳሪያ ማሰልጠኛ የተበረከተው ይህ በገና ለጨረታ ቀርቦ ነበር።
ከአሜሪካ ሜሪላንድ በአንድ እህታችን አማካኝነት በ437,000 የኢትዮጲያ ብር ተሽጧል።
አሸናፊዋ ስሜ አይጠቀስ ያሉ እህትም በገናው ለመቄዶንያ እንዲሰጥና አንድ ሰው ሰልጥኖ ለአረጋውያኑ እንዲዘምርላቸው እንደሚፈልጉ ነገሩን።
ኤማን ማሰልጠኛም ከመቄዶንያ አንድ ሰው በነጻ እንደሚያሰለጥን ቃል ገብቷል።
ቢኒም አመስግኖ ተቀብሏል።
መስከረም ጌታቸው