"
እውነተኛ ውዴታ በመከተል ይገለፃል "
እጅግ በጣም ጣፋጭ አስፈላጊና ወቅታዊ የኾነ ሙሀደራ
🪑በሸይኽ
አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም [አብራር]በታላቁ መስጂድ
🕌
መስጂደል አንዋር ሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች……
💫የ الله መልዕክተኛን መውደድ በእኛ ላይ ያለው ፍርድ ምንድን ነው?
💫እውነተኛ ውዴታ በምን ይገለፃል?
💫ሰሀባዎች ለالله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር?
💫ሰሀባዎች ለ الله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ እንዴት ነበር የሚገልፁት?
💫መውሊድ መከበር ቢኖርበት ለማክበር ይበልጥ የሚገቡትስ እነ ማን ነበሩ?
💫በዲናችን ላይ መልካም የሚባል ቢድዓ አለን?
እስከነ ሹብሀው ተብራርቷል
👌 ሰሀቦች ይዘውት የሄዱት እስልምና የተሟላ ነበር?
ወይንስ ጎደሎ እና እንከን ያለበት?
👌መውሊድ ለሚባለው ቢድዓ እንደ መረጃ የሚጠቀሱ ሹብሀዎች ላይ በቂ የኾነ ረድ ተደርጎበታል።
👌የመውሊድ ቢድዓ ሲጀምሩት መደገፊያ ያደረጉት እይታስ ምን ነበር?
👌 በመውሊድ ቢድዓ ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ይህንን ያክል ነሻጣ ሚሰጣቸውስ ምንድን ነው?
በመጨረሻም
👇
👉 ለመውሊድ አክባሪዎች በሙሉ
👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ሙሉ ነበር ወይስ አልነበረም??
👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ብቲዝ ጀነት ያስገባኛል ብለህ ታምናለህ ወይስ? አታምንም? ይህንን ወሳኝ ሙሀደራ በማድመጥ እና ለመላው ሙስሊም በማስተላለፍ ከተንሰራፋው የቢድዓ ወረርሽኝ ሙስሊሞችን እንታደግ‼‼
ሙሀደራውን ለማግኘት 👇ይጫኑት
https://t.me/ustazabrar/729