በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው
ምርጫችን ሠላም ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የድጋፍ ሠልፍ እያካሄዱ ነው።
በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሠላም ያላቸውን ድጋፍ እና ቁርጠኝነት የሚገልፅ ሰልፍ ነው እያካሄዱ የሚገኙት።
ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት እንጂ ዳግም ጦርነት አያሥፈልጋትም፣ በክልሉ ያለውን ሠላማዊ እንቅሥቃሴ እና መሠል እንቅሥቃሴዎች በማሥተጓጎል የሚገኝ ጥቅም የለም የሚሉ እና ሌሎች መልዕክቶችን እያስተላለፉ ይገኛሉ።
ለትግራይ እና ነዋሪዎቿ ሠላም በምንም የማይተካ መሆኑንም ሠልፈኞቹ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ፖለቲከኞች ችግሮቻቸውን በመነጋገር እንዲፈቱ ለሠላም ጠንቅ ከመሆን እንዲታቀቡም አስገንዝበዋል።
https://t.me/voa_amharic1