የትሪሊየ ብሩ በጀት…😳
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም.ን የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት በጀት የበጀት መግለጫ በገንዘብ ሚኒስትሩ ቀርቦ ጸድቋል።
971.2 ቢሊዮን ብር ሆኖ የቀረበው በጀት ውስጥ 612 ቢሊዮን ብር ከግብር እና ግብር ነክ ካልሆኑ ምንጮች የሚሰበሰብ ሲሆን 358 ቢሊዮን ብር ያህሉ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ በሚገኝ ብድር የሚሸፈን የበጀት ጉድለት ያለው ነው።
በጀቱ ከመጽደቁ በፊት በምክር ቤቱ በርካታ አከራካሪ ጥያቄዎችም ተነስተው ነበር።
ለሚቀጥለው ዓመት የተበጀተው የገንዘብ መጠን ከዚህ ቀደሞቹ የበጀት ዓመታት በመጠን እጅግ የላቀ መሆኑ በዕለቱ በአዎንታዊነት ተወስዷል።
ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ በካፒታል በጀት የሚሰሩ አዳዲስ ፕሮጀክቶች የማይኖሩ እንደሆነ ሲገለጽ በአንጻሩ የመከላከያ በጀት ግን በብዙ እጥፍ መጨመሩን ዶቸቬለ ዘግቧል።
በተለይ አዲስ የሚጀመሩ የካፒታል ፕሮጀክቶች አለመኖር ስራ እጥነትንና የኑሮ ውድነትን ከመቋቋም አንጻር ጥያቄ ተነስቶበታል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የውስጥ መስመር👇
https://t.me/wasumohammed