መርካቶ ሸማ ተራ እሳት ለማጥፋት እስከ 4 ሚሊየን ብር በእሳት አደጋ ሰራተኞች ጉቦ መጠየቃቸውን ከተጎጅዎች የደረሱ ጥቆማዎች ያመለክታሉ።
በወቅቱ ቀድመው በአንፑላንስ በቦታው የደረሱ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቃጠሎው እየተካሄደ የማጥፊያ መኪና መጥቶ ቆሞ ከማን ጋር ነው የምንነጋገረው በማለት ከባለ ንብረቶች ጋር ድርድር ማካሄዳቸውንና ተስማምተው ወደ ስራ መግባታቸውን ጠቁመዋል።
እሳቱ ያን ያክል ጉዳት አያደርስም ነበር ያሉት ተጎጅዎች ፖሊስ ቀድመው በአንፑላንስ የመጡ ሠራተኞችን እንዲመረምርላቸው ጠይቀዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ ስለአደጋው እንደገለፀው በመርካቶ እሳት አደጋ ወቅት:-
👉አደጋውን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ 33 ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ ነው።
👉እሳት አደጋው በ7 ሰዎች ቀላል በ2ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት አድርሷል።
👉የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ ቡድን ጋር በመቀናጀት ምርመራ መጀመሩን ገልጧል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ