ቅጣት‼
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ከዋና መስመር ትቦ ጋር ያገናኙ ሁለት የንግድ ቤቶች 600 ሺህ ብር መቅጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታውቋል።እርምጃው እንደሚቀጥል ተጠቁሟል።
https://youtu.be/0PM_hbjNNXo