መቐለ እና ዕዳጋ ሀሙስ‼
ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በትግራይ ክልል “በአንዳንድ ቴክኒካዊ እና ፖለቲካዊ” ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረውን የቀድሞ ተዋጊዎችን የማረጋገጥ፣ ዲሞቢላይዝ የማድረግ፣ የመመዝገብና የተሃድሶ ስልጠና በመስጠት ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ በዚህ ሳምንት በመቐለ እና በዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት እንደገና እንደሚጀምር አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነርና የመከላከያ ሀገራዊ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ፕሮግራም አስተባባሪ ብርጋዴር ጀነራል ደርቤ መኩሪያው በሚቀጥሉት አራት ወራት ውስጥ በትግራይ ክልል 67 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን በፕሮግራሙ በማሳተፍ ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ📥
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 🔽
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g