#5ቱ_የመቃብር_ቅጣቶች
1. ሰላትን አለመስገድ እና እና ቁርኣንን አለማንበብ ወይም በቁርኣን ትእዛዝ ህይወትን አለመምራት።
#ቅጣቱ፡-
ጋደም እንዲሉ ይደረጋል ከዚያም አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ተሸክሞ ከጀርባው ይቆማል። በጭንቅላቱ ላይ የያዘውን ድንጋይ ይጥለዋል እናም ድንጋዩ ጋደም ያለው ሰው ላይ ካረፈ በኋላ ይንከባለላል እና የወረወረው ሰው ይከተለዋል፣ ሰውየው በሚመለስበት ጊዜ ጭንቅላቱ ወደ ቀድሞው ቦታ ይመለሳል። ይህ ሂደትም ይደጋ ይደጋገማል።
2. መዋሸት
ቅጣቱ:-
ጋደም ከተባለ በኋላ አንድ ሰው የብረት መንጠቆ ወይም ብረታማ እሾህ ይዞ ይቆማል ከዚያም አፉ ውስጥ መንጠቆውን ያስገባዋል ሲያስገባውም እስከ አንገቱ ድረስ ይቀደዋል። በተመሳሳይ አፍንጫው እና አይኖች ከፊት እስከ ጀርባው የፊት ክፍል ድረስ ሹል በሆነ የብረት መንጠቆዎች ይወጋሉ። ከዛም ሌላኛው የፊቱ ክፍል በተመሳሳይ ይደረግበታል እና ወደ መጀመሪያው የፊቱ ክፍል ሲመለስ ፊቱ ወደ ቀድሞው ቦታው ይመለሳል፡፡
3. ዚና (ለወንዶች የቅርብ ዘመድ ያልሆነችን ሴት መንካት፣ ማቀፍ፣ መሳም። ለሴቶች ደግሞ የቅርብ ዘመድ ያልሆነን ወንድ መንካት፣ ማቀፍ፣ መሳም።
ቅጣቱ :-
መጋገሪያ ምድጃን የሚመስል ጉድጓድ ውስጥ ይጣላሉ፣ ጉድጓዱም ከላይ ጠባብ እና ከስር ሰፊ ነው። ዚናን የፈፀሙ ወንዶችና ሴቶች ራቆታቸውን ይሆናሉ እናም ወደ ጉድጓዱ ይጣላሉ ጉድጓዱ ውስጥ ሃይለኛ የእሳት ነበልባል አለ፣ ከጉድጓዱ ለመውጣት እስኪቃረቡ ድረስ እየጮኹ ያለቅሳሉ እሳቱ ሲቀንስ ወደ ታችኛው የጉድጓድ ክፍል ይመለሳሉ፡፡ ሂደቱም ይቀጥላል።
4. ሪባ ( ወለድ)
ቅጣቱ:-
በደም በተሞላ ወንዝ ውስጥ ይዋኛሉ እናም በወንዙ ዳርቻ ላይ አንድ የቆመ ሰው አለ፡፡ እና ከወንዙ ለመውጣት በሞከረ ቁጥር ሰውየው ወደ ወንዙ መሀል እንዲመለስ የሚያደርግ ድንጋይ በአፉ ውስጥ ይወረውራል፡፡ ወለድ በመብላቱ ድንጋይ ይውጣል።
5. የበላይነት አመለካከትን መያዝ
(ትዕቢት)
ቅጣቱ:-
እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ቀስ በቀስ ወደ ምድር ይሰምጣል።
ከመቃብር ቅጣት በአ በአላህ የሚያስጠብቀን የቁርኣን አንቀፅ አለ...
ሀሰን ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) በመስማት እንደዘገበው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
አንድ የቁርኣን ሱራ አለ፣ ሠላሳ አንቀጾች ያሉት "አንድ የቁርኣን አንድ ሰው ይቅርታን እስኪያገኝ ድረስ ማማለድ አለበት። እሱም ' "ሱረቱ ታባረክ አላዚ ቢያዲሂ አል-ሙልክ (ሁሉም ስልጣን በእጁ ላለው አምላክ የተባረከ ነው)'' (አል ሙልክ 67፡1) ነው።"
[አቡ ዳ ዳውድ (1400) እና ቲርሚዚ (2891)]
ብዙ አሊሞችም እንዳረጋገጡት ይህ ሱራ ከመቃብር ቅጣት በአላህ ያስጠብቃል። ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መኝታ ከመሄዳቸው በፊት ሁልጊዜ ይህን ሱራ ይሉት ነበር።
ሰለዚህ ከመቃብር ቅጣቶች በአላህ እንድንጠበቅ ወደ አልጋ ከመሄዳችን በፊት ሱራ ሙልክን መቅራት አለብን፡፡
ከ1-4 ድረስ ያሉት ምንጩ Riyad As-Salihin 1546 ላይ ያለ ሲሆን 5ተኛው Al-Bukhaari, 5345; Muslim, 3894 ላይ ይገኛል
- ይህ ሁላችንም ጊዜው ሳይደርስ ወደ አላህ እንድንመለስ ምሕረትን እንድንለምን የተዘጋጀ ነው። ሳይረፍድ ወደ አላህ እንመለስ።
@yasin_nuru @yasin_nuru