ትላልቅ እና ትናንሽ ወንጀሎቻችንን ለማስማር ሰበብ የሚሆኑ ዚክሮች እና ስራዎች
1. “ሱብሀን'አላሂ ወቢሃምዲሂ¨
ነብዩ () እንዲህ ብለዋል፡- “በቀን አንድ መቶ ጊዜ ሱብሀን'አላሂ ወቢሃምዲሂ _ (ክብርና ምስጋና ለአላህ ይሁን) ያለ ሰው ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል ፣ የባህር አረፋ ያህል ቢሆን እንኳን።“
ምንጭ፡- ሳሂህ አል-ቡኻሪ 6405
2. “አስተግፊሩላህ ላአዚም አላዚ ላ-ኢላሀ ኢላ ሁዋል-ሀይሉ-ቀይዩም ወአቱቡ ኢለይህ''
صل الله ነብዩ () እንዲህ ብለዋል፡-
“አስተግፊሩላህ ላአዚም አላዚ ላ-ኢላሀ ኢላ ሁዋል-ሀይሉ–ቀይዩም ወአቱቡ ኢለይህ'' (ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ ከሌለው ፣ ሁሌም ሀይ እና ተንከባካቢዬ ከሆነው ከታላቁ አላህ ምሕረትን እጠይቃለሁ። ወደርሱም እቶብታለሁ።) ያለ ሰው..
ከጦርነት ቢሸሽ እንኳን (ከጦርነት መሸሽ ትልቅ ወንጀሎች ከሚባሉት መካከል ነው) አላህ ይምረዋል።
ምንጭ: ሱነን አል-ቲርሚዚ 3577 (ሼኽ አልባኒ ሳሂህ ደረጃ ሰጥቶታል)
3. ሰይዱል ኢስትግፋር
ነብዩ () እንዲህ ብለዋል፦ ከአላህ ዘንድ ምህረትን ለመጠየቅ ከሁሉ የላቀው መንገድ፡-
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي، لا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي، فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ
“አሏህማ አንታ ረቢ ላ ኢላሀ ኢላ አንታ፣ ኻላቅታኒ ወአና አብዱክ፣ ወአና አላ አህዲካ ወዋዕዲካ ማስታጣዕት፣ አኡዙ ቢካ ሚን ሸሪ ማሳናዕቱ፣ አቡኡ ላካ ቢ ኒዕማቲካ አለያ፣ ዋ አቡኡ ላካ ቢዛንቢ ፋግፊር-ሊ ፋ ኢንናሁ ላ ያግፊሩ ዘኑባ ኢላ አንታ˙
(አላህ ሆይ አንተ ጌታዬ ነህ። ከአንተ በቀር ሊመለክ የሚችል የለም። አንተ ፈጠርከኝ እኔም ባሪያህ ነኝ፣ እኔም የቻልኩትን ያህል በቃል ኪዳኔ (ለአንተ) ታማኝ ነኝ፡፡ ከሠራሁት ክፉ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ፤ የሰጠኸኝን ፀጋ ሁሉ እና ሁሉንም ወንጀሎቼን ላንተ እናዘዛለው ፤ ስለዚህ ይቅር በለኝ ከአንተ በቀር ማንም ወንጀልን ይቅር ማለት አይችልም።“
ጀነት ለመግባት እና ወንጀሎቻችን እንዲማሩልን ይህንን ዱዓ ሸምድደን በቀንና በሌሊት በፅኑ አማን እናንበው።
4. ከሰላት በኋላ እነዚህን ዚክሮች አዘወትሮ ማለት
"ሱብሃን'አላህ 33 ጊዜ ፣ አልሀምዱሊላህ 33 ጊዜ አላሁ አክበር 33 ጊዜ ፣ 10◘ኛውን ደግሞ ላ ኢላሀ ኢል አላህ ወህደሁ ላ ሸሪካ ላሁ፣ ላሁል ሙልኩ፣ ዋ ላሁል ሀምዱ ወ ሁዋ አላ ኩሊ ሸይኢን ቃዲር“
“ይህን ከሰላቱ በኋላ የሚል ሰው የወንጀሉ ብዛት ከባህር አረፋ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ቢሆንም እንኳን ወንጀሉ ይማርለታል።“
[ሳሂህ ሙስሊም ዘግበውታል]
5. ኢስቲግፋር ማብዛት
የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል:
“ኢስትግፋር ማድረጉን ያበዛ ሰው አላህ ከጭንቀት ሁሉ ይገላግለዋል፣ ከችግር ሁሉ መንገዱን ይሰጠዋል፣ ካልጠበቀው ነገርም ይረዝቀዋል።”
ምንጭ፡- ሙስነድ አህመድ 2234 (ሼኽ አህመድ ሻኪር ሀዲሱን ሳሂህ ደረጃ ሰጥተውታል]
5. ውዱእ በትኩረት ማድረግ
የአላህ መልእክተኛ () እንዲህ ብለዋል፡-
“ውዱእውን በጥሩ ሁኔታ ያደረገ እና ውዱእ ላይ ምንም ነገር ሳይረሳ ያደረገ ከዚያም ሁለት ረከዓ ሰላት የሰገደ (ከሰላቱም ላይ ምንም ነገር ሳይረሳ የሰገደ) ሰው ያለፈ ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል።“
[ሱነን አቢ ዳዉድ 9051]
ገ. ወደ መስጂድ ሄዶ ፈርድ ሰላቶችን መስገድ
ነብዩ () እንዲህ ብለዋል:
| “እቤቱ እያለ ውዱእ በስትክክል ያደረገ እና ከዚያም ወደ አላህ ቤት (መስጂድ) ፈርድ ሰላት ለመስገድ የሄደ (እግሩን) አንድ እርምጃ ሲያነሳ ወንጀሉን ያብሳል እና ሌላ እርምጃ ሲያነሳ (በጀነት ያለውን) ደረጃ ከፍ ያደርገዋል።“
[ሳሂህ ሙስሊም]
إِنَّ الْحَسَنَتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ
“መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወግዳሉ፡፡“
ሱረቱ ሁድ 114
@yasin_nuru @yasin_nuru