#ሞርያ❤
:
#ክፍል_አምስት
:
:
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
ስቀበል ከሷ የባሰ እኔ ደረኩ መሬት ተከፍታ በዋጠችኝ አልኩ እህቴ ፎቶውን አይታ ሚሴጅ
ልካለች ሀይ ረብቃ እንዴት ነሽ
ሰላም ነው የኔን ስሜት በመጉዳት ሌላውን ማስደሰት ምትችይ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ይላል በቃ ምሆነውን አጣሁኝ በርግጥ ቅሌቴን አቀዋለሁ ምን አለ ያስቀመጠችውን
ወረቀት ባለየሁ አስባለኝ መቼም ያን ወረቀት እስከ አሁን ድረስ እንደ ማየው እርግጠኛ ናት ሆን ብዬ እንደዚህ አይነት ነገር ያደረኩ መሰላት በርግጥ እንደዚህ ብታስብም አይገርምም ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሲሆን ቀጥታ ደውልኩላት ዘግታ ደውለችልኝ ከዚህ በላይ ውስጤን ልሸውደው አልችልም አልኳት ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ አንድም ሳላስቀር ነገርኳት ውስጤ ቅልል አለኝ እህቴም በጣም ደስ አላት እኔም ቢሆን መጀመርያም ከንቺ
የጎደለብኝ ነገር ቢኖር ይሄ ግልፀኝነትሽ ነው አለችኝ ከአሁን በኋላ ስለ ምንም ነገር ይሁን እንዳትደብቂኝ አለች የተካፈው ያህል ውስጤ ደስ አለው ማታ ላይ አቡሽ ደወለልኝ ለረጀም ደቂቃ አወራን አቡሽ ማለት በባህሪው ቀለል ያለ ልጅ ነው ለማንም ቢሆን የሚመች ልጅ ነው ካበህሪው ውሸት አይወድም ከዛን ቀን ጀምሮ ግኑኝነታችን ጠበቀ ሚኪ ጋር እንደ በፊቱም ባይሆን እናወራለን ግን በምንም መንገድ ከህሊናዬ ላወጣው አልቻልኩም ረብቃ ደግሞ በየቀኑ እየራቀችኝ ነው ነገሩ ምንም አልገባኝም ቤታቸው ስሄድ አላገኛትም ስደውልላት ያለችበትን ቦታ ለመናገር ይደብራታል ብዙ ነገሮቿ ተቀይረውብኛል በፊት አይደለም እንገናኝ ብያት ይቅርና የትነሽ ከማለቴ የት ልምጣልሽ ትለኛለች ዛሬ ግን ስንት ግዜ ደውዬላት እንኳ አንዴ አትመልስልኝም የተፈጠረ ወይም ያስቀየምኩሽ ነገር አለ ስላት እረ በጭራሽ ብላ ይሄን ለማረሳሳት ሌላ ወሬ ታመጣለች ነገሩ ግራ ቢገባኝ ሌሎች ጓደኞቼን ብጠይቅ ምን ተፈጠረ እኛጋር ሰላም ናት አሉኝ ነገርዬው ከኔ ጋር
ነው ማለት ነው እንዴ ብዬ እኔም ተውኳት ሳንገናኝ ሳምንት ሆነን በዚህ መሃል አቡሽ ጋር ሰፈር ውስጥ ቁጭ ብለን እያወራን ድንገት ሰለ ረብቃ አነሳና ተደባብረናል እኮ አለኝ ምን አልኩት አዋ ባክሽ ባለፎው እሷ ጋር እያለሁ አንቺ ስትደውይ
አፎምያ ደወለችልኝ በኋላ እንገናኝ ስላት አሽቃባጭ ወንድ አይመቸኝም አለችኝ በሰአቱ ሰለ ተናደድኩ መልስ አልሰጠኋትም አለኝ በጣም ደነገጥኩ እርግጠኛ ነኝ በሱ ምክንያት ነው የዘጋችኝ እኔንም እንደ ዘጋችኝ አልነገርኩትም ድነገት አቡሽ ጋር እንዳለን ሚኪ በኛ ሰፈር ከአንድ ጓደኛው ጋር ከታች ሲመጣ አየሁት ደነገጥኩ እሱ ነው አይደለም እያልኩ ራሴ ጋር ተሟገትኩ እየቀረበ ሲመጣ በጣም ደነገጥኩ እንደ ምንም
ብዬ ባላየ ላሳልፈው ስል እሱ አፍጥጦ ወደኔ መጣ አንቺ ምን ትሰሪያለሽ ከሰፈራችን አለኝ እ አልኩት ስቆብኝ ሰላም ተባብለን አቡሽ ጋር አስተዋወኩት ሻይ ቡና ካላልኳቹ ብሎ ግግም አለብን እኔ አንደዚህ ለብሼ ከሰፈር መራቅ አልፈልግም አልኩ እህ ሲጀመር አንቺ የትኛው ወንድ ነው ቀና ብሎ ሚያይሽ ብሎ ሳቀብኝ አንዳንተ አይነቱ ፉዞ ነዋ ብዬ እዛው ሰፈር አከባቢ ጁስ ቤት ገብተን ስንጫወት ቆይተን ከደቂቃዋች በኋላ ልክ ልንወጣ ስንል ስንል ረብቃ ጋር ፉት ለፊት ተፋጠጥን ሁኔታዋ ግራ ያጋባል ሰላም አለችኝና አልፋኝ ወደ ውስጥ ገባች ዞር ብዬ ሳያት አቡሽ ጋር ታየየን ሳቅ አለና ሙድ ያዘባት ወጠን
ሄድነ ብዙም አልቆየንም በርግጥ ነገሯ ግራ ነው ሚያጋባ እኔ ግን ወደ ቤትም እንኳ ተመልሼ ውስጤ ምንም ሊረጋጋ አልቻለም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ናት በማይረባ ነገር እንዴት ታኮርፈኛለች ብዬ በጣም ነው የተሰማኝ ልክ በዚህ እንዳለ ሌሎች ጓደኞቼ ቤት ሂጄ ተስብሰብን እያወራን ድንገት ረብቃ ከመጣች እኔ ካለው ደቂቃ መቆየት አትፈልግም ምክንያት ፈጥራ ነው ምትወጣው እኔም እሷ ያኮረፈችኝ በአቡሽ ብቻ እንዳልሆነ አሰብኩ ረብቃ ማለት የምትፈልገውን ለማግኘት በየትኛውም መንገድ ለመሄድ ወደ ኋላ ማትል ልጅ ናት ከግዜ ግዜ ግኑኝነታችን አየሻከረ መጣ እኔም ከአሁን በኋላ ከፈለገች ታውራኝ ከዛ ውጭ አለምናትም ብዬ ተውኩ እህቴ ጋር ልክ እንደ ጓደኛ በየ ግዜው መደዋወል ጀመርን የእውነት ለመናገር እስከ ዛሬ ከእህቴ የራኩባቸው አመታት ቆጩኝ እህቴ ማለት ከእህትነትም በላይ ናት አቡሽም እህቴ ጋር ስለ ሚግባባ ድንገት ኦንላይን ከተገናኙ ቶሎ አይፋቱም በዚህ መሃል ጓደኞቼ ጋር እየተራራቅን መጣን እኔም ሲሩቁኝ ተውኳቸው አቡሽ ጓደኞችሽ ጋር ምነው ተደባበርሽ እንዴ አለኝ አረ በጭራሽ ምነው አልኩት ስትሄጂ አይቼሽ አላውቅም ብዬ ነው አለ ትንሽ አፋጠጠኝ ስለ ተደባበራቹ እኛን የዘጋሽን ምን አድረገን ነው ብለውኝ ፋትራ ሳይሰጡኝ ወረዱብኝ እኔም በእነሱ መቀየም ስለ ማልችል ይቅርታ አልኳቸው ልክ እነሱ ጋር በተገናኘው በሁለተኛው ቀን ረብቃ ደውለችና ላገኘሽ ፈልጌ ነበር ስትል ሰፈረ ከመጣሽ ነይ ከዛ ውጭ ስራ አለብኝ አልኳት መልስ ሳትሰጠኝ ዘጋችብኝ ከሰአት አቡሽ ጋር ሰፈር ውስጥ ተቀምጠን እያለ መጣች አቡሽ ሲያያት እቺ ውልቭልቭ መጣች ብሎ ተነስቶ ሄደ እኔን ሲያይነው እንዴ ምሄድ ብላ እንደ መሳቅ እያለች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች ምን ሁነሽ ነው የጠፋሽው ምን አድርጌሽ ነው ግን እንደዚህ ዝግትግት ያደረግሽኝ አለች የባስ አታምጣ እያልኩ በልቤ አደል አልኳት የምሬን እኮ ነው ታሾፍያለሽ እንዴ አለችኝ በጣም ተናደድኩ ጓደኛዋ መሆኔን ረሳች እንዴ በእኔ ላይ ነው የማስመሰል ድራማዋን ምትስራ አልኩ በልቤ ተነስቼ ልሄድ ስል ይሄውልሽ ሁለት እግር ስላለሽ ሁለት ዛፍ አትወጪም ይልቅ ማትወጪበት ነገር ውስጥ እየ ገባሽ ነው እጅሽ ሰብስቢ አለችኝ ደነገጥኩ ረብቃ ያቺ እኔ ማውቃትና ምወዳት ጓደኛዬ ወይስ ሌላ ሰው ነው ይሄን የተናገረው ብዬ ቀስ ብዬ ዞርኩ መልስ አልሰጠኋትም ልሄድ ስል ላንቺ ብዬ ነው
አለበለዚያ ግን ማልፈልገውን ለማድረግ እገደዳለሁ ለሚኪ...
🔤💞ይቀጥላል💞🔤
ከ100👍 በኋላ ይለቀቃል ስለዚህ ቶሎ እንዲለቀቅ የ👍 ምልክቷን ተጫኑ ሼርም አድርጉ

አንድ የመጨረሻ ክፍል ብቻ ይቀራል⚡