#በጫጉላው_ምሽት👰🤵 ..!
👰🤵 ነገሩ እንዲህ ነው በሁለቱ አዲስ ሙሽሮቹ መሀከል ቀለበት ታስሯል። ምሽት ላይ ሙሽሮቹ በኋላ የሚቀምሱት ቀርቦ ባል እጁን ምግቡ ላይ ያሳርፋል።
ሙሽራይቱም ምግቡን ከመመገብህ
በፊት እናትህን ጥራቸውና አብረውን ይመገቡ ትለዋለች።
#ባልየው ለሙሽራዋ ንግግር ብዙም ቦታ ሳይሰጥ :—"ግድ የለም ሁለታችን እንብላ እሷ እዛው ትበላለች" በማለት ናቅ አድርጎ አሁንም እጁን ወደ ምግብ ይሰዳል። #ሚስት በድጋሚ "ግድ የለም እናትህን ጥራቸው ቀኑን ሙሉ ምግብ ሲያሰናዱ እንግዳ ሲያስተናግዱ ቆይተው ምንም ምግብ አልተመገቡምና እሺ በለኝ ጥራቸው አብረውን ይቅመሱ" ብትለውም
#ሙሽራው ሊሰማት ፍቃደኛ አልነበረም። የባሏን ግድ የለሽነት የታዘበችው ሚስት ቆጣ ብላ😠😠😠 "እንግዲያውስ አሁኑኑ
... See more reading........
ሙሉታሪኩን ለማንበብ ይህን ይጫኑ🔜