ሰላም ቤተሰቦቼ
እመቤት ትባላለችበጣም እወዳታለሁ የፍቅር ጥያቄ እቅርቤላት ተቀብላኝ በጣም የምንዋደድ ፍቅረኛሞች ሆንን ነገር ግን ይሄን የሰማቺው እህቷ በኛ ፍቅር ደስተኛ ስላልሆነች እመቤት ደውላ እንደማትፈልገኝ እናም እንዳልድውልላት እንድትነግረኝ አደረገች ነገር ግን እኔ ናፍቆቴን መቋቋም ስላልቻልኩ እየደወልኩ አገኛት ነበር በዚህ የተናደደቺው እህቷ የእመቤትን ስልክ በመቀማት እና ያለሷ ፍቃድ ከቤት እንዳትወጣ በማድረግ አግዳናለች ስለዚህ የምወዳትን ልጅ ሳላጣት በፊት መፍትሄ ካላችሁ አካፍሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚቀርብ ታሪክ ካላችሁ በ @MKFREZO መላክ ትችላላችሁ