'::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
........ . ................. ...... ..
✍✍በዚህ አለም ከባዱ ነገር የሚወዱትን ማጣት ነው እጅግ ከባዱ ነገር ግን የሚወዱትን አግኝቶ ማጣት ነው' ይለናል ጆርጅ በርናርድ ሾው የተባለ ደራሲ።
ወዳጄ ቢያንስ እጅህ ላይ ያለህን እንዳታጣ አሁን ባለህ ነገር ተመስገን በል! ምክንያቱም ተመስገን የማይሉ ናቸው ያላቸውን ሁሉ እያጡ ያሉት።
🍀🍁🍀🍁🍀🍁🍀
መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏