#Admin
እንሆ የሁሉም ቤት የቴሌግራም ቻነል ከተመሰረተ ወደ አምስት ዓመት ገደማ እየሆነ ነው ለዚህ ቻነል እድገት ገና ከ 100 ተከታዮች ጀምረው ባለመታከት በተለያዩ ይዘቶች የሚያቀርቡ የተለያየ ሙያ ያላቸው ከተለያየ ቦታ ሆነው የሚሰሩ ብዙ አድሚኖች አሉ ከነሱ መካከል ዛሬ የማስተዋውቃችሁ በጤና ፊልድ ዘንድሮ ዶክትሬቱን ያገኘው ዶ/ር ዮሐንስ ነው ። ዮሐንስ(ዶ/ር) የሰዎች ብቻ ሳይሆን የቃላትም ጭምር ሐኪም ነው አንዳንድ ግዜ ጥሩ ቃል ከህመም ያድናልና እሱም በዚሁ የተካነ ነው በመቀጠል ሁሌም busy ነኝ ብሎ ሳያካብድ ከሆስፒታል በመድሐኒት ሲያክም ውሎ ሲመለስ በሚያዝና እና በሚያስተምሩ ቃላቶቹ የዚህ ቻነላችን ተከታዮች ሲያክም ለዓመታት ቆይቷል ብዙዎቹም ወደው አመሰግነውታል። አሁን ደግሞ የመጀመርያ ድግሪ ትምህርቱን አጠናቆ የመውጫ ፈተናውን አልፎ ለቀጣይ አዲስ ህይወት ተዘጋጅቷል እኔ በኔና በተከታዮች ስም ቀሪ ዘመንክ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን ተመኝቼ በዚሁ ላቁም እናንተ በ ኮሜንት መልካም ምኞታችሁን ግለፁለት ✌
Congratulations again !
የሁሉም ቤት የሁሉም መገኛ!
Link @yehulum_bet
Link @yehulum_bet
~~~~